እንኳን ወደ ሄልዝ ስታርት በሰላም መጡ
ትርጓሜ አልተገኘም
የበለጠ ስለኛ ለማውቅ
ቅድመ-እርግዝና የስነ -ምግብ ህክምና የአገልግሎት
እንኳን ደስ አልዎት ወደ ወላጅነት ጉዞ ስለጀመሩ !
በሄልዚ ስታርት የበይነ መረብ የስነ-ምግብ ምክክር ከእርግዝና በፊት እና በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ አመጋገብ ለጤናማ እርግዝና የሚሰጠውን ሚና እንገነዘባለን። .
የበለጠ ያንብቡ
በእርግዝና ወቅት የስነ-ምግብ ህክምና የአገልግሎት
እንኳን ደስ አለዎት ወደ እናትነት ጉዞዎ !
በሄልዚ ስታርት በይነ መረብ የእናቶች እና የህፃናት አመጋገብ አማካሪ፣ በእርግዝና ወቅት ትክክለኛ አመጋገብ ለእርስዎ እና ለልጅዎ ያለውን ጠቀሜታ እንረዳለን። አጠቃላይ የአመጋገብ አገልግሎታችን በእያንዳንዱ ደረጃ እርስዎን ለመደገፍ የተነደፈ ነው፣ ይህም በእርግዝናዎ ወቅት ጥሩ ጤናን ለመጠበቅ የሚያስፈልገዎትን እውቀት እና መመሪያ እንዲኖርዎት ነው።
የበለጠ ያንብቡ
ድህረ-እርግዝና የስነ -ምግብ ህክምና የአገልግሎት
እንኳን ደስ ያለዎት ወደ ውብ የእናትነት ጉዞዎ! በተለይ በድህረ ወሊድ ወቅት ለራስዎ ጤንነት እና ደህንነት ቅድሚያ መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው። በሄልዚ ስታርት የእናቶች እና የህፃናት አመጋገብ አማካሪ፣ በዚህ የለውጥ ወቅት የአራስ እናቶችን ልዩ የአመጋገብ ፍላጎቶች እንረዳለን። የእኛ የድህረ-ወሊድ አመጋገብ አገልግሎታችን እርስዎን ለመደገፍ የተነደፈ ሲሆን ሰውነትዎን እንዲከባከቡ፣ እንዲበረታቱ እና ጤናማ የሰውነት አቋም እዲኖሮ ለማስተካከል ነው።"
የበለጠ ያንብቡ
Nutrition During Breastfeeding
እንኳን ማርያም ማረችሽ !
በሄልዚ ስታርት በይነ መረብ የእናቶች እና የህፃናት አመጋገብ አማካሪ ጡት በማጥባት ጊዜ ተገቢ አመጋገብ ለእርስዎ እና ለልጅዎ ጤና እና ደህንነት አስፈላጊ መሆኑን እንረዳለን። የኛ የአመጋገብ አገልግሎት በጡት ማጥባት ጉዞ ላይ በልበ ሙሉነት ለመጓዝ የሚያስፈልግዎትን መመሪያ እና ድጋፍ ለእርስዎ ለመስጠት ዝግጁ ነን ።
የበለጠ ያንብቡ
Child Nutrition Services
በሄልዚ ስታርት በይነ መረብ የእናቶች እና የህፃናት ስነ-ምግብ አማካሪ፣ ጥሩ አመጋገብ የዕድሜ ልክ ጤና እና ደህንነት መሰረት እንደሆነ እናምናለን። የልጆችን አመጋገብ አገልግሎታችን ወላጆች ልጆቻቸው ጤናማና የሚያስፈልጋቸውን ምግብ እንዲያቀርቡ ለመርዳት ታስቦ ነው ከሕፃንነት እስከ ጉርምስና። ለልጅዎ ጤናማ ምግቦችን አዘገጃጀት የማስተዋወቅ ተግዳሮቶችን እየተከታተሉ ወይም በጨቅላ ልጃችሁ ውስጥ ተመራጭ የአመጋገብ ልማዶችን ለመከተል እናግዞታለን። የባለሙያዎች ቡድናችን በእያንዳንዱ መንገድ እርስዎን ለመርዳት እዚህ አሉ።
የበለጠ ያንብቡ
_Testimonials
_This are some of our the testimonials from our satisfied customers
My tethkjdfa dljfadsfjkadsh fljkadsh fljaksdhf jsdhf jahsf jadshfd jakdshf ajsdhf ajdshf ajdfhk ajkdf
My tethkjdfa dljfadsfjkadsh fljkadsh fljaksdhf jsdhf jahsf jadshfd jakdshf ajsdhf ajdshf ajdfhk ajkdf
My tethkjdfa dljfadsfjkadsh fljkadsh fljaksdhf jsdhf jahsf jadshfd jakdshf ajsdhf ajdshf ajdfhk ajkdf
_Please Login or Register to give your testimony
_Contact
You can click on the phone, email, or our social media addresses to call, email or go to our social media.
ዲቨሎፕር
_Contact
Menaeyesus Legesse (Mena)
You can click on the phone, email, or our social media addresses to call, email or go to our social media.